show episodes
 
Artwork

1
Inside Europe

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
주마다
 
The original European current affairs podcast from Germany’s international broadcaster. Bringing you expert analysis and on-the ground reporting from the European capitals and beyond. Join host Kate Laycock and DW’s network of seasoned correspondents for your weekly dose of euro-politics and culture. Published every Thursday.
  continue reading
 
Artwork

1
Don't Drink the Milk

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
매달
 
We trace the unexpected backstories of everyday things – things that have traveled the world, by force, by chance, or by choice. How did this item or idea change as it moved through different cultures and eras on its way to you? And what surprising truths does its story reveal about our world today?
  continue reading
 
Artwork

1
Science unscripted

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
주마다+
 
The science stories that will actually change your day — and maybe make you laugh. Science unscripted is a podcast, radio show & YouTube channel driven by listeners. Hello from Germany :)
  continue reading
 
Artwork

1
Living Planet

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
주마다
 
Looking to reconnect with nature? Want to make better decisions for the health of the planet? Every Friday, Living Planet brings you the stories, facts and debates on the key environmental issues of our time.
  continue reading
 
Artwork

1
Cannabis Cowboys

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
매달
 
An investigative true crime podcast about cannabis. The Berlin-based company JuicyFields promised huge profits through investments in medicinal cannabis. Thousands of people worldwide trusted the company with their savings – and lost everything. It could be a scam the size of Wirecard or OneCoin. Some say the Russian mafia or South American drug cartels were involved. Others point to German aristocrats. Since JuicyFields went dead in July 2022, criminal investigations have been launched all ...
  continue reading
 
Artwork

1
DW AfricaLink

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
매일
 
DW AfricaLink is packed with news, politics, culture and more — every weekday. From combating health issues and freedom of expression to finances, tolerance and environmental protection, we have it covered.
  continue reading
 
Artwork

1
የዓለም ዜና

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
매일
 
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
  continue reading
 
Artwork

1
Taba Ka Lashe

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
매달+
 
Shirin al´adu, addinai da kuma zamantakewa tsakanin al´ummomi dabam-dabam a duniya. Taba Ka Lashe shiri ne da ke duba batutuwan da suka shafi al'adu da zamantakewa tsakanin al'ummomi da mabiya addinai dabam-dabam a duniya da zummar kyautata zamantakewarsu, zaman lafiya da kuma fahimtar juna tsakani. Muna gabatar muku da shirin ta rediyo a kowane mako, kuna kuma iya sauraronsa a shafinmu na Internet da kuma ta kafar Podcast.
  continue reading
 
Artwork

1
ዜና መጽሔት

DW.COM | Deutsche Welle

Unsubscribe
Unsubscribe
매일
 
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።
  continue reading
 
አንድሪያስ አሁንም አኸን ከተማ ነው የሚሰራው። ዶክተር ቱርማንም ለወደፊቱ ጋዜጠኛ አዲስ ስራ አለው። አስደሳችና ትልቅ ከተማ ይጠብቀዋል ፤ በርሊን። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የሀላፊ ጊዜዎች ፤ ጥገኛ የሆኑ አረፍተ ነገር፣ የቅፅል እርባታ
  continue reading
 
Андреас сè уште работи во Ахен, но д р Тирман има нова работа за идниот новинар. Него го очекува уште поголем и повозбудлив град: Берлин. Граматички акценти: минато несвршено време, зависни реченици, деклинација на придавките.
  continue reading
 
Andreas ana shughuli nyingi za kufanya. Inambidi kushughulikia wageni hotelini, kuwatafutia wazazi wake chumba na pia kumhoji Charlemagne. Ziada ya hayo, wazazi wake wanamchunguza ex ni nani na wapi alikutana na binti yao. Mambo muhimu ya sarufi: Vitenzi vya utaratibu, wakati timilifu, uhusika usioungwa moja kwa moja.
  continue reading
 
Loading …
show series
 
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ማንኛውም የውጭ ሀገር የሕክምና ቀጠሮ” ከመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል “ውጪ እንደማይፈቀድ” ተናገሩ። የኬንያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በቅርቡ ከተከሰተው ከባድ ጎርፍ ተጎጂዎችን መጠበቅ አልቻሉም፤ ቸልተኛም ነበሩ ባላቸው ሦስት ባለሥልጣናት ላይ ክስ መሠረተ። ደቡብ ሱዳን ከአንድ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ኩባንያ 13 ቢሊዮን ዶላር ለመበደር መቃረቧን የተባበሩት መንግሥታት ባለሙያዎች ገለጹ። በደቡባዊ ጋዛ የምትገኘው ራፋሕ ዛሬ ቅዳሜ ከባድ ውጊያ እና የአየር ድብደባ አስተናገደች። በ…
  continue reading
 
በጅቡቲ የአሊአዴ ስደተኞች ካምፕ የሚገኙ ስደተኞች ዘላቂ መፍትሔ እንሻለን የሚል ጥሪ ያስተላልፋሉ። መሀመድ ሀበሻ ከጅማ ዞን ጌራ ወርዳ «በመዋጮ ብዛት መፍትሄ አጥተናል» ሲሉ የሀረሩ ደንበኛችን መቶ አለቃ ውቤ «የማይታይ ያጠራጥራል የሚታየው ግን ያሳምናል» ይላሉ። Yaa'ii Gullallee «ለአዲስ አበባ ቀበሌዎች ለሚሰሩት ስራ ከለውጡ አንፃር እውቅና ለመስጠት እወዳለው፡፡» ይላሉ።저자 DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
-በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሥለ ኢትዮጵያ ፖለቲካዊና የሰብአዊ መብት ይዞታ የሰጡትን አስተያየት ኢትዮጵያ አጥብቃ ተቃወመችዉ።የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ባወጣዉ መግለጫ የአምባሳደሩን አስተያየት «ሐሰት« ና «ተቀባይነት» የሌለዉ በማለት አጣጥሎታል።-በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን ደሞዝ ያልተከፈላቸዉ የመንግስት ሠራተኞች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ያደረጉት ሰልፍ በፖሊስ ኃይል ተበተነ።-በቀጣዮቹ ሁለት ወራት 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ሰላማዊ ሕይወታቸው ለመመለስ እቅድ መያዙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የተሃድሶ ኮምሽን አስታወቀ…
  continue reading
 
-በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሥለ ኢትዮጵያ ፖለቲካዊና የሰብአዊ መብት ይዞታ የሰጡትን አስተያየት ኢትዮጵያ አጥብቃ ተቃወመችዉ።የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ባወጣዉ መግለጫ የአምባሳደሩን አስተያየት «ሐሰት« ና «ተቀባይነት» የሌለዉ በማለት አጣጥሎታል።-በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን ደሞዝ ያልተከፈላቸዉ የመንግስት ሠራተኞች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ያደረጉት ሰልፍ በፖሊስ ኃይል ተበተነ።-የሩሲያዉ ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን መንግስታቸዉ ከዩክሬን ጋር የገጠመዉን ጦርነት በድርድር ለመፍታት ዝግጁ መሆኑን በድጋሚ አስታወቁ።…
  continue reading
 
ትዕግሥት ዱባይ ውስጥ አንድ ከባድ የአካል ጉዳተኛ ልጅን የምትንከባከብ ኢትዮጵያዊት ወጣት ናት። ሀገር ውስጥ አማራጭ ማጣቷ ወደ ስደት እንደዳረጋት የምትናገረው ይቺው ወጣት ሥለ ሥራዋ ፈተና እና ሌሎችን ለመርዳት ያላት ፍቅር ገልፃልናለች።저자 DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
-ፑቲን፤ ቻይና በዩክሬን ውስጥ ላለው ጦርነት መፍትሄ ለማፈላለግ ስለመሞከርዋ አመሰገኑ። ፑቲን ይህ የተናገሩት ለሁለት ቀናት ጉብኝት መዲና ቤጂንግ ዛሬ ማለዳ ከገቡ በኋላ ነዉ። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የታሰሩበትን ሊቀመንበ ጨምሮ የኅሊና እስረኞች ያላቸው ሌሎች ታሳሪዎች ሁሉ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ ይፈቱ ሲል ጠየቀ። በኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ጥላ ሥር የሚገኙ፤ 367 ሲቪል ድርጅቶች፤ ሕገ መንግሥት እና ሕገ መንግስታዊነት ብሎም የሀብት እና የሥልጣን ክፍፍል፤ ዋነኛ የሀገራዊ ምክክር ጉዳዮች እንዲሆኑ ጠየቁ።…
  continue reading
 
የዜና መጽሔ ዘገባዎቹ፦ለኢትዮጵያው ግጭት መፍትሄ የአሜሪካ ጥሪ፦ የአምባሳደሩ ንግግር፤ ለባሕላዊ ዳኝነት ትኩረት የሰጠው የፍትሕ ተቋማት ሽግግር ፤ የሲቪል ድርጅቶች ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳዎችን አስገቡ፤ የኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ዞኖች እጣፈንታ እና የፖሊሲ ለውጥ እንዲሁም እስራኤል በራፋሕ ላይ የከፈተችው ጦርነት ይሰኛሉ ።저자 DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
This week we are sharing an episode from Feet in 2 Worlds — a project that brings the work of immigrant journalists to online news sites, podcasts, and public radio. This story was produced as part of Home, Interrupted, a podcast series by Feet in 2 Worlds that explores how the climate crisis affects immigrants across the US.…
  continue reading
 
የአሜሪካን የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን፣ የኦሮምያን የፖለቲካና ፀጥታ ችግር ለመፍታት ሁሉን አቀፍ ድርድር እንዲደረግ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ጠይቀዋቸዋል። በአማራ ክልል የሰላም እጦት ሰበብ በተለያዩ አካባቢዎች ትምሕርት ቤቶች በመዘጋታቸው ሴት ተማሪዎች እንዲያገቡ እየተገደዱ መሆኑን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሶዶ ዙሪያ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ እንዲከፋላቸው በአደባባይ ሰልፍ ጠይቀዋል። እነዚህና የካናዳ መንግሥት እርዳታ ለቀድሞ ተዋጊዎች እንዲሁም በጎ ፈቃደኛዋ ሲስተት ካሕሳ ሓጎስ መሸለማቸውን የሚያስቃኙ ዘገባዎች…
  continue reading
 
የግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. ዋና ዋና ዜናዎችበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሶዶ ዙሪያ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ እንዲከፈላቸው በአደባባይ ሠልፍ ጠየቁ። ሠራተኞቹ ለሁለት እና ለሦስት ወራት ያህል ደሞዝ ባለማግኘታቸው ከነቤተሰባቸው ለችግር መጋለጣቸውን ተናግረዋል።ደቡብ ሱዳን ዉስጥ ከሰባት ሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ ለአስከፊ ረሐብ መጋለጡን የተመድ አስታወቀ።ማዕከላዊ ኬንያ ውስጥ የወረደውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በደረሰው የመሬት መንሸራተት እስካሁን አምስት ሰዎች የገቡበት አልታወቀም።የስሎቬኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ በዛሬው ዕለት በጥይት ተመ…
  continue reading
 
የፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳን ግድያ የምርመራ ሂደት ምን ተግዳሮት ገጥሞት ይሆን?--ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ተማጋጋቢዎቹ ጎረቤት ሀገራት--በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ በተከሰተ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉ እንዲሁም --የአዉሮጳ ህብረት 2024 ምርጫ ዛሬ ከያዝናቸዉ ለማስደ,ጥ ከያዝናቸዉ ዘገባዎቻችን መካከል ጥቂቶቹ ናቸዉ저자 DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
አርእስተ-ዜና፦ ሰሜን ሸዋ፥ ቀዎት እና ሞላሌ ወረዳዎች የድሮን ጥቃት፤ ጋምቤላ፥ ኢታንግ የ10 ሰዎች ሕይወት በግጭት ማለፉ ተገለጠ፤ አ.አ፥ ብርቱ የእሳት አደጋ ንብረት አወደመ፤ ራፋ፥ እሥራኤል 76ኛ የነጻነት ቀኗን ባቀረበችበት ቀን ውጊያ በጋዛ፤ ኪዬቭ፥ የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዩክሬንን ድንገት ጎበኙ፤ ሙምባይ፥ ግዙፍ የማስታወቂያ ሠሌዳ ተደርምሶ ቢያንስ 14 ሰዎች ገደለ저자 DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
DW Amharic - ከባድ ዝናብ ድንኳናቸውን ያፈራረሰባቸው በደቡብ ወሎ የሚገኙ ተፈናቃዮች ፤ በድሬደዋ የጎርፍ ጉዳትን ለመቀነስ ያለመው ፕሮጀክት፤ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ቦረና ዞን የተማሪዎች ጥያቄና ስጋት፤እንዲሁም ጅቡቲ ለዓለም አቀፍ ባለሀብቶች ያቀረበችውን የልማት ጥሪ የተሰኙ ዘገባዎች ተጠናቅረዉበታል።저자 DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
DW Amharic አርሰተ ዜናዎች-በኬንያ በተከሰተዉ ዝናብና ጎርፍ ሳብያ ለሁለት ሳምንት ተዘግተዉ የነበሩት ት/ ቤቶች ዛሬ ተከፈቱ። በጎርፍ አደጋዉ በትንሹ 277 ሰዎች ሞተዋል። -እስራኤል በጋዛ ከሃማስ ጋር በምታካሂደዉ ጦርነት የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች ስትል ደቡብ አፍሪቃ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት በእስራኤል ላይ ያቀረበችውን ክስ ግብፅ በይፋ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላት ገለፀች። -በአውሮጳና በአሜሪካ የሚኖሩ ከቻይናና ከሆንግ ኮንግ የመጡ ተማሪዎች በቤጂንጉ መንግስት ጫና እየደረሰባቸው መሆኑን አምነስቲ አጋለጠ።-በጀርመን በዉጭ ተዋናዮች የሚደ…
  continue reading
 
It's been a year since fighting broke out in Sudan between the army and paramilitaries. Thousands have been killed, and more than 8.5 million people have been displaced. The United Nations has called it the biggest humanitarian crisis and has warned of a looming famine.저자 DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
ዐቢይ አሕመድ “በማይገባ ነገር መገዳደል ይብቃን” የሚል ጥሪ አቀረቡ።ቡሩንዲ አማፂያንን በማሰልጠን እና በማስታጠቅ ጎረቤት ሀገሯ ሩዋንዳን ወነጀለች። ደቡብ አፍሪቃ በእስራኤል ላይ የከፈተችውን ክስ ግብፅም እንደምትቀላቀል አስታወቀች። የሩስያ ወታደሮች ከዩክሬን ኻርካይቭ ግዛት ተጨማሪ መንደሮች በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገለጸች።저자 DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
በኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 12 ቀን 2016 ሊሰጥ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀሪ ምርጫ በሚደረግባቸው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና አፋር ክልሎች፤ ድጋሚ ምርጫ በሚደረግባቸው በጅግጅጋ 2 እና መስቃን እና ማረቆ ምርጫ ክልሎች የዕጩዎችን ምዝገባ እስከ ሐምሌ 6 ቀን 2016 አራዘመ። በአፍጋኒስታን ሦስት ግዛቶች በደረሰ የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 153 መድረሱን የሀገሪቱ መንግሥት አስታወቀ። የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት በጋዛ ሁለት ሆስፒታሎች በተገኙ የጅምላ መቃብሮች ላይ ምርመራ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ። እስራኤል ራፋሕን…
  continue reading
 
እናት ፓርቲ እና መኢአድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በሚቀጥለው ወር ከሚካሔደው ምርጫ ራሳቸውን አገለሉ። የፍልስጤምን የተባበሩት መንግሥታት አባልነት የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት እንዲቀበል የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ጠየቀ። በደቡብ አፍሪካ በግንባታ ላይ የነበረ ሕንጻ ሲደረመስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 12 ደረሰ። በቻድ ምርጫ ጄኔራል ማሕማት ኢድሪስ ዴቢ ማሸነፋቸው ሲሰማ ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ከወጡ ሰዎች መካከል የተወሰኑት ለፌሽታ በተተኮሰ ጥይት ሲገገደሉ በርካቶች ቆሰሉ። እስራኤል በራፋሕ የምታደርገው ዘመቻ ከፍ…
  continue reading
 
የማላዊ መንግሥት ስምምነቱ ለወጣት ዜጎቹ ጥሩ የሥራ እድል የሚፈጥር ብቻ ሳይሆን ሀገሪቱም ከውጭ ምንዛሬ ትርፋማ የምትሆንበት ነው ይላል። የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ግን እቅዱን ተችተዋል።저자 DW.COM | Deutsche Welle
  continue reading
 
The United States is definitely interested in doing business with Africa and talks about "shared prosperity" and the importance of the African diaspora. But what value does the US market have for African business owners and entrepreneurs, and do US companies with operations in Africa actually contribute to economies?…
  continue reading
 
Somaliland's campaign for recognition started more than three decades ago. Now, the self-governing region of Somalia expects to finalize a controversial deal that will make Ethiopia the first country to do so. The move comes despite strong objection from Mogadishu. Somaliland is just one of the numerous regions of Africa where people are striving f…
  continue reading
 
It’s Eurovision Finals week so we’ve gone all out on a Euro-Culture special! Alongside the hottest-takes from Malmo 2024, we’ll be bringing you the best of Liveurope in Brussels, and the arrival of the Olympic torch in Marseille. Enjoy… because this is about as lycra-packed as Inside Europe is ever likely to get! Plus: DW’s Don’t Drink the Milk pod…
  continue reading
 
It's no secret that humans have a deep and abiding relationship with water. Whether the ocean, lakes or rivers, we often go in search of, and take great delight in, the experience of bold bodies of water. And perhaps that means sometimes we overlook the smaller ones. Like the streams that have trickled along the same routes for hundreds and thousan…
  continue reading
 
Loading …

빠른 참조 가이드