Ethiopian 공개
[search 0]
Download the App!
show episodes
 
TARIK is an Ethiopian history podcast which strives to educate Ethiopians & non-Ethiopians alike in the rich, diverse, and ancient history of Ethiopia. Referencing historical and academic sources, we intend to present factual discussions about significant events, great figures, culture, linguistics, religions & much more. Our goal is to educate the next generation to take pride in the boundless history that our country has to offer.
  continue reading
 
Loading …
show series
 
"አብረኸኝ መከራን ተቀበል!" በሚል ርዕስ በ2 ጢሞቴዎስ ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1-4 ሀ) መግቢያ / ዮሐ. 16፡33፣ ሐዋ. 21፡1-14፣ ሐዋ. 9፡10-16፣ 2 ጢሞ. 1፡1-5 ለ) ሐዋሪያው ጳውሎስ ጢሞቴዎስን፣ "አብረኸኝ መከራን ተቀል!" ሲል ምን ማለቱ ነው? 1) በጌታችን ምስክርነት ወይም በእሥረኛው በእኔ አትፈር ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 1፡15-18፣ ሮሜ 1፡16 2) የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገርና የማያሳፍር ሠራተኛ ሁን ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 2፡15-19 3) በንጹህ ልብ ጌታ…
  continue reading
 
"ምሥጋናውን አትርሳሺ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መዝ. 103፡1-6 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘዳ. 8፡1-20፣ መዝ. 106፡1-13፣ 1 ሳሙ. 7፡1-24
  continue reading
 
"አምላካዊ መልስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 11፡1-6፣ 1 ነገ. 19፡1-18 መግቢያ አምላካዊ መልስ የመጣላቸው 3 ሰዎች ኤልያስ፡ 1 ነገ. 19፡1-18 ሀ) የኤልያስ ክስ ዝርዝር (1 ነገ. 19፡10 እና 14) እስራኤላዊያን ቃል ኪዳንህን ትተዋል መሰዊያህን አፍርሰዋል ነቢያቶችህን ገድለዋል ብቻዬን አስቀርተውኛል እኔንም መግደል ይፈልጋሉ ለ) አምላካዊ መልስ ሲመጣ ምን ሆነ? (1 ነገ. 19፡15-18) ኤልያስ ምሪት ወይም አቅጣጫ ተሰጠው/ምሪት አገኘ ሦስት ሰዎችን እንዲ…
  continue reading
 
321__ኢየሱስን ማወቅ ከትንሳኤ በፊት እና ቦኋላ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን (የእሁድ ፋሲካ ቀን ዝግጅት) ሉቃስ 24:1-45 ...ሲነጋገሩና ሲመራመሩም፥ ኢየሱስ ራሱ ቀርቦ ከእነርሱ ጋር ይሄድ ነበር፤ ነገር ግን እንዳያውቁት ዓይናቸው ተይዞ ነበር።...ሉቃስ 24:15-16 ...የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።ኤፌ 1:17
  continue reading
 
320_በልምድ ሳይሆን በጌታ ቃል ይሁንላችሁ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን (የቅዳሜ ዝግጅት) ሉቃስ 5 :1-11 ...ነገሩንም ከጨረሰ በኋላ፥ ስምዖንን፦ ወደ ጥልቁ ፈቀቅ በል መረቦቻችሁንም ለማጥመድ ጣሉ አለው። ስምዖንም መልሶ፦ አቤቱ፥ ሌሊቱን ሁሉ አድረን ስንደክም ምንም አልያዝንም፤ ነገር ግን በቃልህ መረቦቹን እጥላለሁ አለው። ሉቃስ 5 :4-5
  continue reading
 
319_የመስቀሉ ቃል// ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን 1ኛ ቆሮ 1:18 የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና። የአርብ(ስቅለት) ቀን አገልግሎት) የፋሲካ ኮንፈረንስ መሪ ቃል "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል 1ኛ ቆሮ 15:20
  continue reading
 
"እግዚአብሔር ትልቅ ነው ግን ማንንም አይንቅም!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢዮብ 36፡1-11 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 2፡1-12፣ ማቴ. 19፡16-22
  continue reading
 
"ከርግማን በርከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ!" በሚል ርዕስ በ2 ክፍል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 30 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማር. 12፡29-30፣ ዮሐ. 14፡15-16፣ 1 ዮሐ. 2፡3-5፣ 1 ሳሙ. 12፡20-21፣ ዮሐ. 14፡4-6፣ ዘዳ. 13፡4፣ ዮሐ. 14፡21-24
  continue reading
 
"ከርግማን በርከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ!" በሚል ርዕስ በ2 ክፍል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 27፣ 28 እና 29 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላ. 3፡13-14፣ ዘዳ. 21፡22-23፣ ዘፍ. 12፡3፣ ኢል. 2፡28፣ ሮሜ 6፡14-18፣ 8፡12-14
  continue reading
 
በማልሚ ሳሌም ኅብረት በቄስ ኢዮብ ድንቁ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት፣ መነሻ የየመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌ. 6፡10-20 ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ 1) ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን የእግዚአብሔር ቃል ነው። የእግዚአብሔር ቃል ለምን ልዩ ሆነ? የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ስለሆነ ነው የእግዚአብሔር ቃል ኃይል ስለሆነ ነው የእግዚአብሔር ቃል የእምነታችን ምንጭ ስለሆነ ነው 2) ሁለተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን ጸሎት ነው 3) ሦስተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን ነገር መጽናት መቻላችን…
  continue reading
 
"እኔም አሳርፋችኋለሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 11፡25-30 የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 14፡26-27፣ ሮሜ 5፡1-11፣ ኤፌ. 6፡15፣ ሮሜ 14፡17-20
  continue reading
 
"ክርስቲያናዊ ትሕትና" የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት በወንድም ያቬሎ ናታዬ፣ ክፍል 2። መነሻ ጥቅሶች፡ 1 ጴጥሮስ 5፡5፣ ፊል. 2፡1-11 ክርስቲያናዊ ትሕትና በክርስቲያን ህይወት የሚገለጥባቸው መንገዶች 1) ለራስ ትክክለኛ ዕይታ መኖር /ሮሜ 12፡3 / 2) ሌሎችን ማስቀደም /ፊል. 2፡3 / 3) ምህረት ማድረግን አለመቸገር / ኤፌ. 4፡32 /
  continue reading
 
"ክርስቲያናዊ ትሕትና" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። 1) መግቢያ - ትሕትና ምንድን ነው? / መዝ. 86፡1፣ ማቴ. 5፡3/ 2) ክርስቲያናዊ ትሕትና / ፊል. 2፡3፣ ኤፌ. 4፡2፣ 1 ጴጥ. 5፡5፣ 3) ትሕትና በክርስቶስ ህይወት ምሳሌነት /ማቴ. 11፣ 29፣ ፊል. 2፡1-11/
  continue reading
 
"ለሁሉም ዘመን አለው - ዘመኑ የመገለጥ ነው" - የ2024 ዘመን መለወጫ ዋዜማ መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መክ. 3፡1-8፣ 1 ነገ. 17፡1-4፣ 1 ነገ. 18፡1-2
  continue reading
 
"አሮጌ እርሾና አዲስ ሊጥ" - የ2024 ዘመን መለወጫ ዋዜማ መርሃ ግብር ላይ በፓስተር ዳንኤል ሳቡሬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 5፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘጸ. 12፡15፣ ዘጸ. 13፡7፣ ማቴ. 16፡6፣ ማር. 8፡15፣ ገላ. 5፡1-15
  continue reading
 
የእግዚአብሔር ሥጦታ - የኢየሱስ ክርስቶስን ጽንሰትና ውልደት በተመለከተ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 1፡18-25፣ ሉቃ. 1፡26-35፣ ሉቃ. 2፡8-12፣ 21-32፣ 2፡15-20፣ 41-51
  continue reading
 
"ፍለጋውን መከተል" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡- መዝ. 25፡4-7፣ ሩት 1፡1-18፣ ማቴ. 25፡1-13፣ ሆሴ. 6፡3፣ ዮሐ. 14፡1-6፣6-7
  continue reading
 
"ኢየሱስን መውደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ጌታ ኢየሱስ ሰዎችን ጥያቄ እየጠየቀ ያገለግላቸው ነበር። ማር. 10፡46-51 የጤሜዎስ ልጅ በርጤሜዎስ ተጠየቀ። ቁ. 51 "ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ?" ዮሐ. 5፡1-8 ለ38 አመታት ሽባ የነበረው ሰው ተጠየቀ። ቁ. 6 "ልትድን ትወዳለህን?" ዮሐ. 9፡35-38 ከመወለዱ ጀምሮ ዓይነ ስውር የነበረው ሰውዬ ከቤተ መቅደስ ካስወጡት በኋላ ተጠየቀ። ቁ. 35 "በሰው ልጅ ታምናለህን?" ዮሐ. 21፡14-19 ጴጥሮስ ተጠየቀ፡ - ቁ. 15 "ከእነዚህ አብልጠ…
  continue reading
 
"እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 9፡1-4፣ 10፡1-2 ሀ) በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ራሱ ሊያዝን እንደሚችል ተጽፏል፡ - 1) እግዚአብሔር ያዝናል - ዮናስ 4፡11 2) ጌታ ኢየሱስ ያዝናል - ሉቃ.19፡41፣ ዮሐ. 11፡33-34፣ ማር.6፡34 3) መንፈስ ቅዱስ ያዝናል - ኤፌ. 4 ለ) እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ሐዘን 1) በእግዚአብሔር ምህረት ላይ የሚያስቆጣ ነው - ዮናስ 4፡1-3 2) ወደ ኀጢአት የሚወስድ ነው - 2…
  continue reading
 
በአባቶች ቀን "የሁላችን አባት - አብርሃም" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 4፡16-17 አብርሃም በእምነት ያደረጋቸው 5 ነገሮች፡ - 1) አብርሃም #በእምነት የታዘዘ ሆነ - ዕብ. 11፡8፣ ዘፍ. 12፡1 2) አብርሃም #በእምነት ተቀመጠ - ዕብ. 11፡9-10፣ ዕብ. 12፡22፣ 1 ጴጥ. 2፡11፣ ፊል. 3፡20 3) አብርሃም #በእምነት ተስፋ አደረገ - ሮሜ 4፡18፣ ዕብ. 11፡11፣ ዘፍ. 15 4) አብርሃም #በእምነቱ ሳይደክም ተመለከተ - ሮሜ 4፡19 5) አብርሃም #በእምነቱ በረታ…
  continue reading
 
"ጌታ ሊያድ'ሰን ይፈልጋል!" በሚል ርዕስ በወንድም አብርሃም ፈንተ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 1) እግዚአብሔር እንዲያድሰን፣ ትሑት መሆን ከእኛ ይጠበቃል። ኢሳ. 66፡2፣ መዝ. 51፡12፣ 2) እግዚአብሔር እኛን የሚያድስበት ዓላማ / ለእውነተኛው አምላክ ምስክሮች እንድንሆን ነው። 3) የእግዚአብሔር ተልዕኮ ለእኛ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ሳሙኤል 30፡1-> ፣ ዕብ. 3፡13፣ 1 ጴጥ. 5፡6፣ ዘሌ. 18፡15፣ ፊል. 2፡5-11፣ ሮሜ 1፡16፣ 1 ዮሐ. 1፡1፣…
  continue reading
 
"እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ: እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! 1) እግዚአብሔር ቀዳሚው አጀንዳው ሰዎችን ማዳን ነው/ መሳ. 3፣ 10፣ ኢሳ. 9፡6-7፣ ማቴ. 1፡20-21፣ ቲቶ 2፡10-11፣ ሮሜ 1፡16-17 2) ሰዎች ነፍሳቸው እንድትድንና ከክፋት እንዲጠበቁ እግዚአብሔር ይፈልጋል / ዮሐ. 17፡15 3) እግዚአብሔር በእኛ በኩል ሰዎችን ማዳን ይፈጋል 1) የዮሴፍ ታሪክ 2) የሶሪያዊው ንዕማን አገልጋይ ታሪክ 3) የአስቴር ታሪክ…
  continue reading
 
"ቅዱስ ጥበብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ምሳሌ 1፡7፣ 1 ጴጥሮስ 1፡13-17፣ ሉቃስ 2፡32፣ ሮሜ 3፡11-12፣ 1 ዮሐ. 4፡13-21
  continue reading
 
በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "ታምራትን ለማየት ወደፊት ቀጥል!" በሚል ርዕስ በፓስተር ሰሎሞን አምዴ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘጸዐት 14፡15-16 ሌሎች ክፍሎች፡ ዕብ. 10፡35-38፣ 1 ቆሮ. 11፡17
  continue reading
 
በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "ሙሽራውን ለመቀበል የተዘጋጃችሁ ሁኑ!" በሚል ርዕስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 25፡1-13
  continue reading
 
በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "እግዚአብሔር ህዝቡን መባረክ ይፈልጋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር ሰሎሞን አምዴ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ትንቢተ ሐጌ ምዕራፍ 1 እና 2
  continue reading
 
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 4) የጸሎቱ መደምደሚያ 1) ዘላለማዊ መንግሥት የእግዚአብሔር ነው 2) ዘላለማዊ ኃይል የእግዚአብሔር ነው 3) ዘላለማዊ ክብር የእግዚአብሔር ነው
  continue reading
 
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 3) ምድራዊ ህይወታችንን የሚመለከተው የጸሎቱ ክፍል ሀ) ዕለት በዕለት ስለሚያስፈልጉን ነገሮች መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡11፣ ማቴ. 6፡25፣ 31-32፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ለ) በሌሎች ሰዎችና በእኛ መካከል ስለሚኖረን ግንኙነት መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡12፣ ሉቃስ 11፡4፣…
  continue reading
 
በማልሚ ሳሌም ኅብረት በነበረው ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር ሳምሶን ስምዖን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፡ ፊልጵ. 1፡8-11
  continue reading
 
"ምን ይታይሃል/ይታይሻል/ይታያችኋል?'' በሚል ርዕስ በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡- ማርቆስ 8፡22-25፣ ኤርሚያስ 1፡11-12
  continue reading
 
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 14፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 2) የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ የሚያተኩረው የጸሎት ክፍል (ማቴ. 6፡ 9ሐ - 10ለ) ሀ) የእግዚአብሔርን ስም መቀደስ / ማቴ. 6፡9ሐ፣ ዘሌ. 11፡44፣ ኢሳያስ 8፡13/ ለ) የእግዚአብሔር መንግሥት እንድትመጣ መለመን /ማቴ. 6፡10ሀ፣ ሮሜ 14፡17፣ ማቴ. 5፡6፣ ማቴ.…
  continue reading
 
"የፍቅር ዕዳ አለብን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 13፡8 መግቢያ፡ ቆላ. 2፡14፣ ገላ. 3፡13፣ 1 ቆሮ. 6፡19-20 በክርስቶስ ነጻ የወጣን 3 ዓይነት ዕዳ አለብን፡ - 1) የወንጌል ዕዳ አለብን ሮሜ 1፡14-15፣ ሐዋ. 9፡1-19 2) ለጌታ ተለይተን በቅድስና ህይወት የመኖር ዕዳ አለብን ሮሜ 8፡12-13 3) ሌሎችን የመውደድ ዕዳ አለብን ሮሜ 13፡8፣ ሮሜ 15፡24-27 ማቴ. 18፡21-35
  continue reading
 
"ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /2 ጴጥሮስ 1፡1-11/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ ከምዕራፍ 1-5፣ ዮሐ. 21፡15-22፣ ኤርሚያስ 32፡17-19፣ ምሳሌ 2፡6፣ ገላቲያ 5፡22-23/
  continue reading
 
"እግዚአብሔርን ፍራ/የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2 መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ፡ መክብብ 12፡1 3-14 እግዚአብሔርን ስለመፍራት 10 ነጥቦች፡ - 1) እግዚአብሔርን ፍራ የሚለው ትዕዛዝ ለእግዚአብሔር ህዝብ የተሰጠ ነው /1 ጴጥሮስ 2፡17፣ ዘዳግም 6፡13፣ ዘዳግም 10፡20/ 2) እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው /ምሳሌ 1፡7፣ መዝሙር 111፡10፣ 1 ቆሮንቶስ 1፡20-25/ 3) እግዚአብሔርን መፍራት የምንማረውና የምናድግበት ነገር ነው /ዘዳግም 17፡19-…
  continue reading
 
"የነገሩን ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መክብብ 12፡1-12 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች / 1 ነገሥት 11፡1-6፣ ሮሜ 10፡17፣ ዳንኤል 5፡1-31 /
  continue reading
 
"የጸሎታችን መልስ ለምን ይዘገያል?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማር. 5፡21-43 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች /ኢዮብ 40፡1-7፣ ያዕ. 4፡3
  continue reading
 
"ወንጌል ሲሠራ ጠላት አይወድም!" በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 6፡7-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ / ሐዋ. 2፡40-43፣ 3፡4-6፣ 4፡4፣ 5፡14፣ 6፡7 /
  continue reading
 
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 13፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 1) የጸሎት መግቢያ (6፡ 9ሐ) ሀ) የእግዚአብሔርን አድራሻ በመናገር ይጀምራል / መዝሙር 11፡4፣ 103፡19/ ለ) በእግዚአብሔርና በእኛ መካከል ያለውን ግንኙነት ይገልጻል / ዮሐ. 1፡12፣ ሮሜ 8፡15፣ ገላቲያ 4፡6፣ ማርቆስ 14፡36 /…
  continue reading
 
"ነውርን መናቅ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ. 12፡1-2 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 3፡12-14፣ ማቴ. 15፡21-28፣ ዘፍ. 28፡10-17፣ 30፡1-3፣ 30፡27-32፣ 31፡4-14
  continue reading
 
Loading …

빠른 참조 가이드